የሴቶች ጤና ማዕከል

ቬጂታኒ ሆስፒታል የሴቶች ጤና ማዕከል


የቬጂታኒ ሆስፒታል የሴቶች የጤና ማዕከል ከማህጸን እና ጽንስ ጋር የተያያዙ ችግሮቸን እጅግ በተካኑ እና የረጅም ጊዜ ልምድ ባላቸው ስፔሻሊስት ሀኪሞች የተሟላ አገልግሎት ይሰጣል፡፡ከዚህ በተጨማሪም የማህጸን እና ጽንስ ምርመራ ፤ የሴት መራቢያ አካላትን የሚያጠቃ ካንሰር ምርመራ እና ሕክምና ይሰጣሉ፡፡
የሆስፒታላችን ሀኪሞችም እነዚህን እና የመሳሰሉትን የጤና እክሎች መፍትሄ ለመስጠት እንዲሁም ጥያቄዎቻችሁን ለመመለስ ዝግጁ ናቸው፡፡

SERVICE HOURS

Monday – Friday : 08.00 am – 08.00 pm
Saturday : 08.00 am – 08.00 pm
Sunday : 08.00 am – 08.00 pm

LOCATION

Vejthani Hospital, Women Health Center, 2nd Floor

APPOINTMENTS & INQUIRIES

Phone : +66-2734-0000 ext. 3200, 3204

አገልግሎቶች

  • ከማህጸን ጋር የተያያዙ ችግሮች ህክምና ለምሳሌ የማህጸን ፈሳሽ፤ከማህጸን የሚፈስ ደም፤ እንዲሁም የወር አበባ መዛባት ህክምና
  • ያልተለመደ የሆድ ውስጥ እባጭ እና የሴት ብልት ዙሪያ የሚወጣ እባጭ ህክምና
  • የማህጸን ጫፍ ካንሰር ምርመራ፤ የሴቷ የመራቢያ አካል ካንሰር ህክምና
  • የጽንስ ክትትል
  • በተፈጥሮ መንገድም ሆነ በቀዶ ጥገና የማዋለድ አገልግሎት
  • የድህረ ወሊድ አገልግሎት
  • የእንቁላል መውረጃ ትቦን በጊዜያዊነት ወይም በዘላቂነት ማስቋጠር ህክምና
  • በእድሜ ወይም በወሊድ ምክኒያት የመጣ የብልት መስፋትን የማስተካከል ህክምና
  • በላፓራስኮፒ የታገዘ ቀዶ ጥገና
  • የእርግዝና መቆጣጠሪያ እንዲሁም የቤተሰብ ምጣኔ የማማከር አገልግሎት
  • የቅድመ ጋብቻ የማማከር አገልግሎት
  • የአባላዘር በሽታዎች ህክምና
  • ዩሮ ጋይናኮሎጂካል እና ሪኮንስትራክቲቭ ፐልቪክ ሰርጀሪ

ተጨማሪ አገልግሎቶች

  • የግል ማማከሪያ እንዲሁም የአካላዊ ምርመራ ክፍል
  • የአልትራሳውንድ ምርመራ
  • ማሞግራፊ እና የባዮፕሲ አገልግሎት
  • የማህጸን ጫፍ ካንሰር ምርመራ ማዕከል
  • ኮልፖስኮፒ(Colposcopy)
  • ለሚወልዱ እናቶች ንጹህና ምቾታቸውን ያሟላ የማዋለጃ ክፍል
  • አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የጽንስ ጤንነት መከታተያ መሳሪያ
  • የጨቅላ ህጻናት ህክምና ክፍል (NICU)
  • የነፍሰጡር እናቶች ክትትል ክፍል

Other Information

Promotion & Package

Show more

Patient Stories

Show more

Health Articles

Show more

Health Videos

Show More