Share:
ቬጅታኒ ሆስፒታ በሱቫርናቡሚአለማቀፍ አየር መንገድየደንበኞች መዳረሻ በርቁጥር 10 ላይ የራሱቢሮ ከፍቶ እየሰራይገኛል። ለታካሚዎችና እናለቤተሰቦቻቸው ምቾት ሲባልቬጅታኒ ሆስፒታል ከሱቫርናቡሚአየር መንገድ ወደቬጅታኒ ሆስፒታል የሚያደርሱ “ከክፍያ ነፃ” መኪናዎችንአዘጋጅቷል።
አድራሻ፡የደንበኞች መዳረሻ በርቁጥር 10
የስራ ሰዓት፡ 06፡30 – 22፡30
ስልክ ቁጥር፡ +662 134 6022
(+66)85-485-2333
[email protected]